+251 943 855 389

የምዕራፍ ግብርና የመጀመሪያዉ ምዕራፍ

የምዕራፍ ግብርና እጅግ ሰፊ እና ምርታማ በሆነዉ በመጀመሪያዉ ምዕራፍ በግብርና ዘርፍ ለመሰራት አ የሚመሰረት የግል ተቋም ቢሆንም በኢደት የሚሰማራበትን ዘርፍ በማስፋት በምዕራፍ ሁለት በኢንዱስትሪ ብሎም በምዕራፍ ሶስት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ የሚሰማራ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ይህ ተቋም የተለያዩ ምዕራፎች ይኖሩታል፡፡ ከእነዚህም ሶስቱ፡-

ምዕራፍ አንድ፡-

በዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂን መሰረት አድርጎ የሚሰራ መካናይዝድ እርሻ እና ከብት እርባታ

ምዕራፍ ሁለት

የግብርና ዉጤቶችን እሴት በማዕከል ለዉጭ ገበያ የሚያቀርብ ኢንዱስትሪ

ምዕራፍ ሶስት

በቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን የሚያቀርብ የኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ

© ምዕራፍ ግብርና ፤ ሕጋዊ መብቱ የተከበረ ነዉ፡፡ ተሰራ በምዕራፍ ግብርና ቴክኖሎጂ ዲቪዥን


አድራሻ፡- አዲስ አበባ ፤ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 4 ፤
የቤት ቁጥር B/9/26
ስልክ፡- 251-943-855-389
ኢሜል፡- dida.medekso@gmail.com
pr@ miraf.com.et
ድረ ገጽ ፡- http://www.miraf.com.et